7ኛው ጠቅላላ ምርጫን ለመምረጥ በጉጉት እየተጠባበቁ መሆኑን የወረዳ 5 እና የወረዳ 6 ነዋሪዎች ገለፁ

በህዝብና በሀገር ትልቅ ቦታ ከሚሰጣቸው ሁነቶች መካከል ምርጫ አንዱ ነው። ሰኞ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም የሚካሄደውን 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሂደቱ ሰላማዊ፣ ነፃና ፍትሃዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ከቅድመ ምርጫው ጀምሮ እስከ ምርጫው እለት ድረስ ከፍተኛ ዝግጅት እያደረጉ መሆኑን የድሬዳዋ አስተዳደር የወረዳ 5 እና የወረዳ 6 ነዋሪዎች ገለፁ። ​የምርጫ ካርዴን በወቅቱ ወስጃለሁ፤ የዘንድሮን ምርጫ ለመምረጥ ሙሉ በሙሉ…

Read More

    ባለፈው በጀት አመት 6 ነጥብ 1 በመቶ ኢኮኖሚያዊ እድገት ተመዝግቧል – ጠ/ሚ ዐቢይ

    አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ የ6 ነጥብ 1 በመቶ ኢኮኖሚያዊ እድገት መመዝገቡን ገለጹ፡፡ 5ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ ልዩ ስብሰባ ተካሂዷል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩም ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በሰጡት ምላሽና ማብራሪያም ዓለም በኮሮና ቫይረስ…

    Read More

    ኢትዮጵያ የእንስሳት በሽታን ለመከላከል ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት ማቋቋምን ጨምሮ የተለያዩ ተግባራትን አከናውናለች፦ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

    የዜጎችን የምግብ እና የስርዓተ ምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ መንግሥት ለእንስሳት ጤና መጠበቅ ልዩ ትኩረት ሰጥቷል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ “የእንስሳት ጤና ለምግብና ስነ ምግብ ዋስትና መረጋገጥ እና ለሕብረተሰብ ጤና” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀውን 26ኛው የዓለም የእንስሳት ጤና ድርጅት የአፍሪካ አህጉራዊ ጉባዔን አስጀምረዋል። የእንስሳት ዘርፍ በኢትዮጵያ የግብርና ክፍለ ኢኮኖሚ ውስጥ ትልቅ…

    Read More

      የኤልፍሬድ ሻፊ ድልድይ Riqicha Alfered shafi Bundada Elfered Shafi የድሬደዋ ትልቁ ድልድይ ከከዚራ ወደ ኮኔል የሚያሻግረው በተለምዶ ዳቻቱ ድልድይ ተብሎ የሚጠራዉ በ1962—-1963 ዓ/ም በያኔዉ አጠራር በድሬደዋ አውረጀ አገረ ገዥ ና ማዛገጀቤታዊ ሹም በነበሩ በአቶ አልፈሪድ ሻፊ አስተደደር የተሠረ ድልድይ መሆኑን ታሣቢ በማድረግ በዛሬዉ እለት ከፍተኛ የፌድራልና የአሰተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት አልፍሬድ ሻፊ ድልድይ ተሰይሟል

      Read More

      Guddiga Joogtada ah ee Horumarinta Magaalooyinka, Dhismaha iyo Arrimaha Guryaha ee Golaha baarlamaanka is maamulka diri dhaba,ayaa maanta booqasho indha indhayna ku tagay guryaha sii guud logu wada nolahay.

      Guddiga Joogtada ah ayaa maanta booqday saddex dhisme oo ka tirsan ismaamulka, waxayna kormeereen hawlaha ururada guryaha guud ee kondhomiyeemka. Guddoomiyaha Guddiga Joogtada ah ee Dhismaha Magaalooyinka iyo Arrimaha Guryaha ee Golaha is Maamulka Diridhaba Marwo, Beza Dhamtaw, ayaa sheegtay inay ururada kuriyahan ka hawlgala aay kaqayb qatan bilicda iyo nadafada aggaga guriyaha sii mel…

      Read More

        አመታዊውን የቁልቢ ገብርኤል የንግስ በአል በማስመልከት በድሬደዋ ላይ የሚስተዋለውን የተሽከርካሪ ፍሰት መጨመር ተከትሎ አደጋዎች እንዳይከሰቱ የትራንስፖርት እና ትራፊክ ተቆጣጣሪዎችን በአንድነት በማሰማራት የቁጥጥር እና የማስተናበር ስራን በጋራ እየሰሩ እንዳሉ በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስቴር ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እና በድሬደዋ ፖሊስ ኮሚሽን ትራፊክ ዳይሬክቶሬት አስታውቀዋል፡፡

        የየተቋማት ሀላፊዎቹ ይህን የገለፁት ለምእመናን በጋራ ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክቶቻቸው ነው፡፡ በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስቴር ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወሮ ሰአዳ አዋሌ እና በድሬደዋ ፖሊስ ኮሚሽን ትራፊክ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኢንስፔክተር ይሄነው ሽፈራው ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለአመታዊው የቁልቢ ገብርኤል የንግስ በአል በሰላም አደረሳችሁ ያሉ ሲሆን ለእንግዶችም እንኳን ወደ ውቢቷ የበረሀዋ ንግስት ድሬደዋ…

        Read More

          በበአለ ጥምቀቱ በቀበሌ 09 ከሚገኙ አብያተ ቤተክርስቲያናት ወደ ባህረ ጥምቀቱ የሚጓዙ ታቦታት የሚያልፉባቸውን መንገዶች የማፅዳት ተግባር ተከናወነ::

          በፅዳት ዘመቻውን የተለያዩ እምነት ተከታይ የሆኑ የአካባቢው ወጣቶችና ነዋሪዎች የቀበሌው አስተዳደርና የፖሊስ አባላት በጋራ በመሆን ነው ያከናወኑት:: ከፊታችን ሰኛ ጥር 10 ቀን ጀምሮ በከተራ የሚጀምረው የጥምቀት በአል በሰላም በድምቀት ተከብሮ እንዲጠናቀቅ ማስቻልን ታሳቢ አድርጎ በተካሄደው የፅዳት ዘመቻ ላይ የድ/ዳ ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ጉሌድ ድርዬና የቀበሌ 09 ዋ/ስራ አስፈፃሚ አቶ ሀሰን ኢጌ ባስተላለፉት መልእክት “በፅዳት…

          Read More

          የካብኔ ውሳኔ

          የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል ካብኔው ዛሬ ከሰዓት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ መንግስት የመንግስት ሰራተኛውን ኑሮ ለማሻሻል ባደረገው የደሞዝ ጭማሪ እና መሬት እና መሬት ነክ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፉል ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ መንግስት በገለፀው መሰረት ከመስከረም ወር ጀምሮ አዲሱ የመንግስት ሰራተኞች የደሞዝ ጭማሪ በአስተዳደሩ ተፈፃሚነቱ ላይ በስፉት ተወያይቷል። የደሞዝ እና…

          Read More

            ለምርቃት ቀንብቻ ሳይሆን በስልጠና ላይም ተገኝተን እንጠይቃችሃለን!

            በከንቲባ አህመድ መሀመድ ቡሁ የተመራው የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራር ልኡክ በማሰልጠኛ የሚገኙ ምልምል ፖሊስ ሰልጣኛችን ጎበኘ: ለስልጠናው ውጤታማነት አስተዳደሩ ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥልም ገልፆል:: ድሬ ፖሊስ:- የድሬደዋ ፖሊስ ኮሚሽን 12ኛ ዙር ምልምል ፖሊስ ሰልጣኞች ወደ ማሰልጠኛ ከገቡ አንድ ወር የሆናቸው ሲሆን የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራርም በማሰልጠኛው በመገኘት ጉብኝት አድርጎ ሰልጣኞችን አናግሯል: ከጉብኝቱ መጠናቀቅ በሃል ንግግር ያደረጉት የድ/ዳ/አስተዳደር ከንቲባ…

            Read More