የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለሚዲያና ለህዝብ ግንኙነት ባለሙያዋች ስልጠና መስጠት ተጀመረ።

    የአስተዳደሩ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለሚዲያና ለህዝብ ግንኙነት ባለሙያዋች ሙያዊ ክህሎትን ለማዳበር ለ6 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ስልጠና መስጠት ተጀምሯል። በስልጠናው ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የኃላፌ ተወካይ አቶ ሚካኤል እንዳለ እንደተናገሩት እንዲህ አይነት ስልጠና ባለሙያዋች በተደጋጋሚ በመጠየቃቸውና በተደረገው የዳስሳ ጥናት መሰረት በማድረግ ስልጠናው መዘጋጀቱን ገልፀዋል። በስልጠናው በጠዋቱ ውሎ የኢትዮጰያ ብሮድ ካስት ኃላፊ በዶ/ር…

    Read More

      የድሬዳዋ ልጆችና ወዳጆች ማህበር አነስተኛ ገቢ ላላቸው ተማሪዎች ድጋፍ አደረገ ።

      በአሜሪካ ብሎም በተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት በሚኖሩ የድሬዳዋ ልጆችና ወዳጆች አማካኝነት የተመሰረተው የድሬዳዋ ልጆችና ወዳጆች ማህበር በተለይም በድሬዳዋ አስተዳደር ለሚኖሩ አነስተኛ ገቢ ላላቸው የህብረተሰብ ክፍሎችና ተማሪዎች ድጋፍ እያደረገ ከመሆኑም በዘለለ ከዚህ ቀደም ለኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በሽታ መመርመሪያ የሚሆን ማሽን በመግዛት ለአስተዳደሩ ድጋፍ ማድረግ ችሏል ። የድሬዳዋ ልጆችና ወዳጆች ማህበር በድሬዳዋ አስተዳደር ለሚኖሩ አንድ መቶ ለሚሆኑ አነስተኛ…

      Read More

      የረመዳን ፆም ወርን ምክንያት በማድረግ ለኪነ-ጥበብ ባለሞያዎች እና አርቲስቶች ድጋፍ ተደረገ ።

      በተለያዩ የበጎ-አድራጎት ስራዎች ሁሉ ሁሌም ከወገኖቹ ጎን የሆነው የኤንዲ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ባለቤት እና ስራ አስኪያጅ የሆነው ኢንጂነር ነገራ ዱጉማ የረመዳን ፆም ወርን ምክንያት በማድረግ ለኪነ-ጥበብ ባለሞያዎች እና አርቲስቶች የምግብ ፍጆታ እንዲሁም የገንዘብ ድጋፍ ማድረግ ችሏል ። በዛሬው እለት 11 ለሚሆኑ የኪነ-ጥበብ ባለሞያዎች እና አርቲስቶች ድጋፍ የተደረገ ሲሆን የኤንዲ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ባለቤት እና ስራ አስኪያጅ የሆነው…

      Read More

      የጀኔራል ሰዓረ መኮንን ሐውልት ተመረቀ

      ለቀድሞው የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል ሰዓረ መኮንን በአዲስ አበባ ቦሌ ሩዋንዳ ድልድይ የቆመላቸው ሐውልት ዛሬ ተመረቀ፡፡ የምረቃ ሥነ ስርዓቱ የተከናወነው÷ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር)፣ የጀኔራል ሰዓረ መኮንን ቤተሰቦች እንዲሁም ጀነራል መኮንኖች እና የጀኔራል ሰዓረ የቀድሞ ባልደረቦች በተገኙበት ነው፡፡ ከንቲባ አዳነች በምረቃ ሥነ ስርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር÷…

      Read More

        በ2012 ዓ.ም በድሬ ዳዋ የተከሰቱ ዋና ዋና አደጋዎችን ጉዳቶችን ለመቀነስ በተደረገው ርብርብ ላይ የህብረተሰቡ ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ

        በ2012 ዓ.ም በድሬ ዳዋ ከተከሰቱ ዋና ዋና አደጋዎችን መካከል 4 የተፈጥሮ አደጋዎች ድርቅ፣ ጎርፍ፣ ኮሮናና የአንበጣ መንጋ ሰዉ ሰራሽ አደጋ ግጭት፣መሆናቸውን ዛሬ ድሬዳዋ አስተዳደር አደጋ ስጋት ስራ አመራር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የተከናወኑ ስራዎችና ቀጣይ እቅዶች ላይ በማተኮር ባካሄደው የምክክር መድረክ ላይ የጽ/ቤቱ ኃላፊ አቶ ሀርቢ ቡህ ገለፁ አክለዉም በ2013 ዓ.ም በተፈጥሮ እንዲሁም በሰው ሰራሽ የሚፈጠሩ አደጋዎች…

        Read More

          በሚቀጥሉት 10 አመታት 154,836 ዜጎች የስራ እድል በመፍጠር ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚ ለማድረግ መታቀዱ ተገለፀ::

          የቀጣይ 10 አመት የልማት እቅድ ዙሪያ ምክክር እየተካሄደ በሚገኘዉ የድሬ ደዋ የቀጣይ 10 አመት የልማት እቅድ ላይ የኢኮኖሚ ዘርፍ በቀጣይ 10 አመት ለማከናወን ከታቀዱ ዋና ዋና ግቦች መካከል አስተዳደሩ ያለውን የስራ አጥ ምጣኔ አሁን ካለበትየስራ አጥ ምጣኔ 25.3 በመቶ በየዓመቱ በአማካኝ 1.7 በመቶ በመቀነስ በ2022 መጨረሻ የከተማ ስራ አጥ ምጣኔ ወደ 8. በመቶ በማድረስ በአማካኝ…

          Read More

            የድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት የትምህርት ቁሳቁስ ለሚያስፈልጋቸዉ ተማሪዎች ድጋፍ አደረገ ፡፡

            የድጋፍ ስነስርዓቱን በማስመልከት የድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ከሪማ አሊ በደረጉት መክፈቻ ንግግር ምክር ቤቱ የህዝብ እንደራሴ በመሆኑ የህብረተሰቡን መህበራዊ ችግሮች በመለየት ልዩ ልዩ ድጋፎችን እንደሚየደርግ ገልጸዋል፡፡ በዚሁ መሰረት በአስተዳደሩ የሚገኙ አነስተኛ ገቢ የለቸው ቤተሰብ ልጆች ከትምህርት ገበታቸው በመማሪያ ቁሳቁስ እጥረት ምክንያት እንዳይቀሩ ምክር ቤቱ ይህንን ድጋፍ ማድረጉን አስረድቷል፡፡በመቀጠል የድሬደዋ አስተዳደር…

            Read More

            Ayyaanni Hundeeffama paartii Badhaadhinaa Waggaa 5ffaan Dirree Dhawaatti Kabajamaati jira.

            Bulchiinsa Dirree Dhawaatti ‘‘Yaanni bilchaataan Badhaadhina hunda galeessaaf ’’ Mata Duree jedhuun Agarsiifni Suuraa Bu’aawwan paartiin Badhaadhinaa imala waggoota shaniin galmeesse kan mul’isu kan dhaabileen Bulchiinsa Dirree Dhawaa irratti hirmaataniin Ayyaanni Hundeeffama paartii Badhaadhinaa Waggaa 5ffaan Dirree Dhawaatti Kabajamuu jalqabeera. Kurfii kana irratti haasaa baniinsaa kan taasisan Kantiibaan Bulchiinsa Dirree Dhawaa Kabajamoo Obbo Kadiir Juhaar…

            Read More

              በድሬዳዋ በዘጠኙም ቀበሌዎች የፅዳት የንቅናቄ ዘመቻ የካቲት 06/2013 ይጀመራል፡፡

              በአሰተዳደሩ ዘጠኙም ቀበሌዎች መንደሮችን በመስፈርት በመምረጥ ሞዴል መንደሮችን ለመፍጠር እንዲሁም በተመሳሳይ ለንቅናቄና ለዘመቻ ፅዳት በመስፈርት ለይቶ በመምረጥ የፅዳት ስራዎችን ለማከናወን ከተማ አቀፍ የፅዳት ህዝብ ንቅናቄ በመጪው ቅዳሜ እንደሚጀመር የአስተዳደሩ ፅዳትና ውበት ኤጀንሲ ኃላፊ አቶ ጣሂር ሮብሌ አስታውቀዋል፡፡ በተጨማሪም በየቀበሌው ክፍት ቦታዎችን በመለየትና የቆሸሹ አካባቢዎችን በማፅዳት የአረንጓዴ ልማት ስራዎችን ጎን ለጎን ለማከናወን የተጀመሩ ስራዎችም ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ…

              Read More

              የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳቹ መልዕክታቸውን አስተላለፉ

              ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር የ1 ሺ 500ኛው የነብዩ መሀመድ የመውሊድ በዓል የአብሮነት፤የይቅርታና የመተባበር እንዲሆን ለእምነቱ ተከታዮች በምሉ እንዲሆን ልባዊ ምኞታቸውን ገልፀዋል። በዓሉን ስናከብር ነብዩ ሙሐመድ በእስልምና ሀይማኖት በነበራቸው አስተምህሮት መሰረት የሰው ልጆች ያለ ዘርና ሃይማኖት ልዩነት የምድር ፍጡራን ሁሉ እኩል መሆናቸውን አስተምረውናል፤ እኛም ዛሬ ይን በዓል የምናከብር የዕምነቱ ተከታዮች የነብዩ አስተምህሮት በመላበስና ተግባራዊ በማድረግ ልናከብር…

              Read More