የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3 ተኛ የስራ ዘመን 5 ተኛ ዓመት 11 ኛ መደበኛ ጉባኤውን በአሁን ሰዓት እያካሄደ ይገኛል::

በጉባኤውም የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የምክር ቤቱ 3 ተኛ የስራ ዘመን 5 ተኛ ዓመት 11 ኛ መደበኛ ጉባኤ አጀንዳዎችን ማፅደቅ ፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የምክር ቤቱን 3 ተኛ የስራ ዘመን 5 ተኛ ዓመት 3 ኛ አስቸኳይ ጉባኤ ተወያይቶ ማፅደቅ ፣ የአስተዳደሩ የአስፈፃሚና ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት የ 2018 ዓ.ም የ 6 ወር የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት…

Read More

    በድሬዳዋ አስተዳደር የወባ በሽታ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ ተገለፀ ።

    የወባ በሽታ በትንኝ አማካኝነት የሚከሰት በሽታ ሲሆን በተለይም ንፅህናው ባልተጠበቀና ባቆሩ ዉሀማ አካባቢ በሽታውን አስተላላፊ ለሆነው ትንኝ መራባት አመቺ ነው። የአስተዳደሩ ጤና ቢሮም የወባ በሽታን ለመከላከል ይቻል ዘንድ ዘርፈ-ብዙ ስራዎችን እያከናወነ የሚገኝ ቢሆንም ከሀምሌ እስከ የካቲት 2013 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ 987 ሰዎች በወባ በሽታ ተይዘዋል ። በድሬዳዋ አስተዳደር የወባ በሽታ በከፍተኛ ደረጃ መጨመሩን የድሬዳዋ…

    Read More

    ኢትዮጵያ በቡድን 20 ጉባዔ ጥቅሟን የሚያስጠብቁ ውይይቶች አድርጋለች፦ አቶ አህመድ ሽዴ

    በደቡብ አፍሪካ በተዘጋጀው የቡድን 20 (G-20) አባል ሀገራት የመሪዎች ጉባዔ ላይ የኢትዮጵያ ጥቅም የሚያስጠብቁ ጉዳዮች ላይ ውይይት መደረጉን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ገለፁ። ከግሎባል ፈንድ ተጠቃሚ አንዷ የሆነችው ኢትዮጵያ ፈንዱ በቀጣይ ዓመት የሚሰጠውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ከ11 ቢሊዮን ዶላር በላይ ልገሳ እንዲደረግ ኢትዮጵያ ሰፊ ጥረት ማድረጓን ነው የገለፁት። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ…

    Read More

      ህዳር 29/2014 ዓ.ም<<ወንድማማችነት ለህብረ ብሄራዊ አንድነት>>በሚል መሪ ቃል ለ16ኛ ጊዜ በድሬዳዋ የተከበረው የኢትዮጰያ ብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀን ከፍተኛ አስተዋፅኦና ትብብር ላበረከቱ ተቋማት የምስጋና ኘሮግራም በራስ ሆቴል እየተካሄደ ነው።

      “ወንድማማችነት ለሕብረብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል ህዳር 29/2014 ዓ.ም በድሬዳዋ አስተዳደር አስተናጋጅነት የተካሄደው 16ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በደማቅ እና በተሳካ ሁኔታ ይካሄድ ዘንድ የተለያየ አስተዋጽኦ ላደረጉ ተቋማትና ግለሰቦች ምስጋናና እውቅና ለመስጠት በድሬዳዋ ራስ ሆቴል በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ የአስተዳደሩ የተለያዩ አመራሮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የተገኙ ሲሆን ፕሮግራሙን በእንኳን ደኅና መጣችሁ ንግግር በማድረግ የድሬዳዋ…

      Read More

        አቶ ከድር ጆሀር የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ ሆነው ተመረጡ። መስከረም 19 /2014 አቶ ከድር ጆሀር የድሬዳዋ አስተዳደር ከኒትባ ሆነው በሙሉ ድምፅ ተመረጡ።

        በድሬዳዋ አስተዳደር በምክትል ከንቲባ ሆነው ሲያገለግሉ የቆዪት አቶ ከድር ጆሀር የአስተዳደሩ ከንትባ በመሆን ቃለ መሀላ ፈፀመዋል

        Read More

        የአፍሪካ ቀንድ ሠላም እና ደህንነት አስተማማኝ እንዲሆን ኢትዮጵያ ትጉህ ተሳትፎ ታደርጋለች- ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

        የአፍሪካ ቀንድ ሠላም እና ደህንነት አስተማማኝ እንዲሆን ኢትዮጵያ ትጉህ ተሳትፎ እንደምታደርግ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽሥላሴ ተናግረዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በዲፕሎማሲው ረገድ በተለይ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያለውን ሁለንተናዊ ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር እንደሚሰራ ገልጸዋል፡፡ ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር በሰጥቶ መቀበል መርህ በደረሰችው ስምምነት አማራጭ ወደብ እና የባህር በር ማግኘት መቻሏን አስታውሰዋል፡፡ ስምምነቱን ተከትሎ “የተፈጠረውን አላስፈላጊ የዲፕሎማሲ ትኩሳት ለማርገብ እና ገጽታዋን ለማጠልሸት…

        Read More

        አጠቃላዩ የኮሪደር ልማት አሠራር ለመጪው ጊዜ ታላቅ ተስፋ የሚሰጠን ነው። በመጀመሪያው ምዕራፍ በአራት ኮሪደሮች ጀምረን በሁለተኛው ምዕራፍ በስምንት ኮሪደሮች ቀጥለናል። የተጠናቀቀውን እና 12.74 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለውን ከአዲስ ኮንቬንሽን መዐከል-ጎሮ-ቪአይፒ ኤርፖርት ኮሪደር ዛሬ ተመልክተናል። በኮሪደሩ 29 ኪሎሜትር የእግረኛ መንገድ እና 15.27 ኪሎሜትር የብስክሌት መጋለቢያ ተሰርቷል።

        ይኽ የኮሪደር ሥራ ሰፋፊ የተሽከርካሪ መንገዶችን፣ ከጎሮ እስከ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ አዲስ መንገድ እንዲሁም በአካባቢው ሰፊ የወንዝ ልማትን ያካተተ ነው። ሰባት የስፖርት ማዕከላት፣ የመኪና ማቆሚያዎች፣ የታክሲ እና አውቶቡስ መናኸሪያዎች፣ ካፌዎች፣ የሕዝብ መጸዳጃዎች እና ሌሎች አገልግሎት መስጫዎች የተካተቱበት ነው። እነኚህ ግንባታዎች ሥራ ፈጥረዋል፣ መገናኛ እና መዳረሻዎችን አስፋፍተዋል፣ የከተማዋን መሠረተ ልማት አጠናክረዋል። በሁሉም መስክ ኢትዮጵያ መበርታቷን ቀጥላለች።…

        Read More

        Agarsiifni suraa imala ijaarsa Hidha haaromsa Guddicha Itoophiyaa baname

        ‎Bulchiinsa Dirree dhawaatti Agarsiisa suuraa Hidha haaromsa Guddicha Itoophiyaa mul’isu Egzibishiniin Agarsiisa suraa imala Waggoota 14 kan mul’isu Dirree Dhawaatti baname. ‎ ‎S baniinsa Agarsiisa suraa kana irratti haasaa kan taasisan Kantiibaan Bulchiinsa Dirree Dhawaa Obbo Kadiir juhaar akka jedhanitti ijaarsi Hidha Haaromsa Guddichaa Itoophiyaa nuti lammiiwan Biyya teenyaa guutuun hiyyummaa fi boodatti haftummaa keessaa…

        Read More