laamaha amaanka ee bariga dalka ayaa kulan ka qaatay masuuliyiinta ismaamulka iyago ka wada xaajooday sidii looga hortagi lahaa lacagaha sharci darada.

    kulankani ayaa lagu gor-feeyay habka lagu xaqiijin karo hawlaha logu jiro ka hortagida lacagaha sharci darada ah ee dhaqaalaha dalka hoos u dhigaaya. ugu danbayn tii ayaa waxaa la isla qaatay in muwaadiniinta loo ogolayn in ay guryaha ku haystaan lacago ka baan 1.5 milyay oo birr ayna keenaan baananka iyado xaruumaha ganacsi ee uu…

    Read More

    Sidoo kale, maamulku waxa uu ku guulaystay in uu soo jiito 245 maal-gashadayaal ah oo haysta raasumaal dhan 3 bilyan oo Birr, isla markaana abuuray fursado shaqo oo joogto ah iyo mid ku meel gaadh ah.

    Waxaa maanta laqabtay madasha dib u eegista waxqabadka maamulka degmada dir dhabe rubuci 2aad ee sanad miisaaniyeedka 2017 ee dawlada hoose,, magaalooyinka iyo miyiga, waxaana sida warbixintu sheegtay iyadoo laxidhiidha hirgalinta kaaysinka warshadaha wax soo saarka iyo adeega la qorshaynayo hirgalinta kaaysinka. si loo badbaadiyo lacag lagu qiyaasay 14,202,900 5 milyan oo birr oo loogu…

    Read More

      በድሬዳዋ አስተዳደር የተለያዩ የህዝብ አደረጃጀቶች በድህረ ጦርነት ስትራቴጂ ዙሪያ ተወያዩ።

      ዛሬ በተፈጠረው 5 የተለያዩ የህዝብ አደረጃጀት መድረኮች ላይ የአስተዳደሩ ም/ከንቲባና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት የመምህራንና የር/መምህራን፣ የንግዱ ማህበረሰብ፣ የወጣቶችና ሴቶች አደረጃጀቶች፣ የሀይማነት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች እና የአካል ጉዳተኞችና ሲቪክ ማህበራት መድረኮች ተካሂደዋል። በተካሄደው መድረኮች ህዝቡ በህልውና ትግሉ የተገኙ ድሎችና በድህረ ጦርነት ሊያጋጥሙ የሚችሉ ችግሮች ላይ ኢትዮጵያውያን በተባበረ ክንድ ጠላትን…

      Read More

      በድሬዳዋ አስተዳደር ከ 2 ሺ 4 መቶ በላይ የሚሆኑ ወጣቶችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮጀክትን ወደ ስራ ለማስገባት ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ምክክር ተደረገ::

      ኤስ ኦ ኤስ (SOS) የህፃናት መንደር በድሬዳዋ አስተዳደር ለ አምስት ዓመታት የሚተገበር ”Green growth -empowering youth for green future project ይፋ ማድረጉ የሚታወቅ ሲሆን በዛሬው ዕለት ፕሮጀክቱን ወደ ስራ ለማስገባት ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደርጓል። በዚህም በመርሃ-ግብሩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ሥራና ክህሎት ቢሮ ምክትል ኃላፊ እና የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኤጀንሲ ኃላፊ ወ/ሮ ፈጡም ሙስጠፋ…

      Read More

        አስተዳደሩ ከህብረተሰቡ ጋር በመሆን የህግ የበላይነት የማስከበር እርምጃው አጠናክሮ ቀጥሏል።

        ሰሞኑን በተፈጠረው ረብሻና ሁከት ተሳትፈዋል ተብለው የተጠረጠሩ 110 ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል። ላለፉት ሶስት ቀናት በድሬዳዋ አንዳንድ አካባቢዎች በተከሰተው ሁከትና ብጥብጥ ተሳትፈዋል የተባሉ 110 ተጠርጣሪዎች በህግ ቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የድሬዳዋ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታውቋል፡፡ በአስተዳደሩ አንዳንድ አካባቢዎች የተነሳው ተቃውሞ መልኩን ቀይሮ በዜጎች ህይወትና ንብረት ላይ ጉዳት አድርሷል። በተከሰተው ረብሻና ብጥብጥ ዜጎች ህይወታቸው አልፏል፤ በርካቶች…

        Read More

          የትግራይ ሴት ተወላጆች ለመከላከያ ሰራዊት የስንቅ ድጋፍ ዝግጅት

          በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የሚገኙ የትግራይ ተወላጅ ሴቶች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊት የስንቅ ዝግጅት መርሐ ግብር እያካሄዱ ነው። ሴት ሰላምንም ጦርነትንም የማስቆምም ሆነ የማስቀጠል ችሎታው በእጇ ነው ሲሉ በስንቅ ዝግጅቱ ተሳታፊ የሆኑ የትግራይ ሴት ተወላጆች ገልጸዋል። ስንቅ ማዘጋጀት ብቻም ሳይሆን በማንኛውም ቦታ እና ጊዜ ሁሉ ከጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ጎን በመሰለፍ አሸሸባሪውን ህወሓት ለመደምሰስ ቁርጠኝነታቸውን ገልጸዋል።…

          Read More