በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ፖሊሲ፣ ስትራቴጂና ፕሮግራሞች ዙሪያ የዩኒቨርሲቲው መካከለኛ አመራርና መምህራን የ10 ዓመት እቅድ እና ቁልፍ ውጤቶች ላይ የስልጠናና የዉይይት መድረክ በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡
በሀገር አቀፍ ደረጃ በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጀውን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በአዲስ መልክ ስለተዘጋጀው የ10 ዓመት ፖሊሲና ስተራቴጂክ እቅድ ላይ የጠራ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ያለመ የስልጠናዊ ውይይት መድረክ ላይ የዩኒቨርሲቲው መካከለኛ አመራርና መምህራን ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ ለሁለት ቀን የሚቆየው ይህኑ ስልጠናዊ ውይይት የመጀመሪያ ዙር መድረክ በንግግር የከፈቱት የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ኡባህ አደም ዩኒቨርሲቲው የተጣለበትን አገራዊ ተልዕኮ…
የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ድሬዳዋ ዲስትሪክት የ 2018 ዓ.ም አዲሱን አመት ምክንያት በማድረግ የማዕድ ማጋራት አካሄደ
የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ማህበራዊ ተሳትፎውን በማጠናከር በተለያዩ ዘርፎች በተለይም በአካባቢ ጥበቃ እና አረንጓዴ ልማት ፣ በጤና ፣ በትምህርት ፣ በሰብአዊ አገልግሎት ድጋፍ ፣ በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋ ፣ በሀገር ገፅታ ግንባታ እና በሌሎችም ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች በገንዘብ እንዲሁም ደግሞ በቁሳቁስ በመሳተፍ ድጋፍ እያደረገ ይገኛል ። የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ድሬዳዋ ዲስትሪክት የ 2018 ዓ.ም…
በድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን ከ160 በላይ ለሆኑ ለደረጃ ሀ ግብር ከፋዮች ስልጠና ሰተዋል። ከ14/04/2013 ዓም እስከ 16/04/2013 ዓም ድረስ ለደረጃ ሀ ግብር ከፋዮች ::
ለሆቴል፣ግሮሰሪ፣ለልኳንዳቤቶች፣ህንፃ መሳሪያ፣ ስፔር ፓርት እና ሌሎች ዘርፍ ላይ በሂሳብ መዝገብ አያያዝ መመሪያ ዙሪያ ግንዛቤ ማስጨበጫ የተሰጠ ሲሆን ከሂሳብ ሰነድ አያያዝ እስከ ሂሳብ መግለጫ ያለውን ያጠቃለለ ነው። ዘርፉ በከፍተኛ ሁኔታ ግብይት ስለሚካሄድበት በዘርፉ ያለውን በደረሰኝ ያለመገበያየት ችግርንም ለመቅረፍ የሚረዳ መሆኑ ይታወቃል። በስልጠናዉ ላይ የግብር አንባሳደሮቻችን ስለ ግብር መክፈል መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
በድሬዳዋ አስተዳደር ከስደት ተመላሽ ወገኖችን በተለያዩ ሙያዎች አሰልጥኖ ወደ ስራ የማስገባት ተግባር በስፋት እየተከናወነ እንደሚገኝ ተገለፀ::
መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ካደረጉ ኢሮፒያን ዩኒየን፣ ከእንግሊዝና ከስዊድን ኤንባሲ እንዲሁም በኢትዮጵያ ከሚገኘው የዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት (አይ ኦ ኤም) ፅህፈት ቤት የተውጣጣ ልዑካን ቡድን ከስደት ተመላሾችን መልሶ የማቋቋም አቅምን የማሳደግ ስራዎች ላይ ከድሬዳዋ አስተዳደር ጋር ምክክር አድርጓል። በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ ስደተኛ እና ከስደት ተመላሽ ወገኞች የስራ እድል ከመፍጠር አኳያ እንዲሁም ስደትን በዘላቂነት ከመከላከል አኳያ በአስተዳደሩ…
በዶ/ር አቤል መልካሙ ስም የተሰየመውን ጤና ጣቢያ ይፋ የማድረግ እና በስሙ ለሚቋቋመው ፋዉንዴሽን የገቢ ማሰባሰቢያ መርሀ ግብር ተካሄደ።
#DGC ታህሳስ 13/2017 በድሬዳዋ አስተዳደር በድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ለድሬዳዋ ህዝብና ለአካባቢው አጎራባች ክልሎች የህክምና አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩት ዶ/ር አቤል መልካሙ ህልፈተ ህይወትን ተከትሎ በህይወት እያሉ ለሰሩት ዘመን ተሻጋሪ ስራ መታሰቢያ ይሆን ዘንድ በድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት በስሙ ጤና ጣቢያ የመሰየም ተግባር እውን ሆኖ በበፊት ስሙ ገንደቆሬ ጤና ጣቢያ ተብሎ…
“ኢትዮጵያን ለማዳን የቱንም ርቀት እንጓዛለን፤ የቱንም መስዋዕትነት እንከፍላለን!” በሚል መሪ ቃል ኢትዮጵያን የማዳን ዘመቻ የድጋፍ እግር ጉዞ በድሬዳዋ::
ማክሰኞ ነሐሴ 11 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 1:00 ጀምሮ መነሻውን ከፋይናንስ በማድረግ፣ በፖሊስ መምሪያ ወደ አውራጎዳና አድርጎ መዳረሻውን ለገሀር አደባባይ ያደረገ የድጋፍ እግር ጉዞ በአሁኑ ሰአት ዲፖ ጋር ይገኛል:: መላው የአስተዳደሩ ነዋሪዎች ኑ በአንድነት ሆነን ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን ከፍ እናድርግ!
Manni Maree Bulchiinsa Dirree Dhawaa yaa’ii idilee 47ffaa bara hojii 2ffaa gaggeessuu jalqabe.
Manni Marii Bulchiinsaa Dirree Dhawaa yaa’ii Idilee 47ffaa kan bara hojii 2ffaa Ganama kana Adoollessa 27 gaggeessuu kan jalqabe Miseensota Mana Marichaa boqotaniif kadhannaa Samuu taasisuun jalqabeera. yaa’icha irratti Itti-Aanaan Bulchiinsa Dirre Dawaa Obbo Ahmad Buuh Yaa’icharratti haasaa baniinsaa erga taasisaniin booda Gabaasa Raawii Hojii Bara baajataa 2013 akka bulchiinsa Dirree Dawaatti hojiilee misoomaa karoorfaman…
በከተማ አስተዳደሩ በቀጣይ ሰላምን ለማስቀጠል በሚቻሉበት ጉዳዮች ዙሪያ ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡
ባለፉት ቀናት በድሬዳዋ አስተዳደር ተከስቶ በነበረው ግጭት ሳቢያ የተወሰኑ ቤቶች ላይም የቃጠሎ አደጋ ከመድረሱም በላይ ለሰው ህይወት አልፋል፡፡በከተማው ተከስቶ የነበረው ግጭት በፀጥታ ሀይሎችናበነዋሪ ህብረተሰብ ያለሰለሰ ርብርብአሁን ላይየተረጋጋ ሰላም ማስፈን ተችሏል፡፡ በከተማ አስተዳደሩም ተከስቶ በነበሩት ግጭቶችና አለመረጋጋትን አስመልክቶ በቀጣይ ሰላምን ለማስፈን ብሎም ዘላቂ መፍትሄ ለማምጣት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ የሚመክር የውይይት መድረክ የተካሄደ ሲሆን በዚህም ውይይት ላይ…
Dire Dawa Administration to work for the benefit of youths
The Dire Dawa Administration is getting ready to work for the benefit of the Youths in the economic, social and civic fields for the next five years. The Forum on Sustainable Children’s Empowerment has previously worked on children’s education and health and is currently focusing on youth beyond Children and designing a five-year “Elevation” project…


