የህዳሴው ግድብ “የዘመናት ህልም ተምኔት ወደ የሚጨበጥ ስኬት የተቀየረበት እና የራሳችንን የእድገት ህልም በራሳችን አቅም ልንፈታ እንደምንችል ለዓለም ያሳየንበት” ነው- ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ንግግራቸው የህዳሴው ግድብ የኢትዮጵያን የከፍታ ዘመን ከሚያመላክቱ ክዋኔዎች አንዱ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ለግድቡ እዚህ መድረስ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የነበረው ሚና እጅግ የላቀ እና በክብር መዝገብ ውስጥ በወርቅ ቀለም ተፅፎ በታሪክ የሚቀመጥ እና የሚወደስ ይሆናል ብለዋል፡፡ የግድቡ ግንባታ ከፍፃሜው…

Read More

    ከ 400 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባውና ያገለገሉ የፕላስቲክ ኮዳዎችን መልሶ ጥቅም ላይ የሚያውለው የመንገሻ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ( MIG ) ፋብሪካ የምረቃ ስነ-ስርአት ከፍተኛ የአስተዳደሩ አመራሮች በተገኙነት በአሁን ሰአት እየተካሄደ ይገኛል ።

    የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮም በምርቃት ስነ-ስርአቱ ላይ ያሉትን አጠቃላይ መረጃዎች ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል ። በአለማየሁ አበበ ። ፎቶ :- በይድነቃቸው አብርሃም ።

    Read More

    የጠቅላይ ሚኒስትሩ የኮሙኒኬሽን ዘዴ ለሥራ ተነሳሽነት የሚፈጥሩ ልምዶችን በማካፈል ላይ ያተኮረ ነው – የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት

    የጠቅላይ ሚኒስትሩ የኮሙኒኬሽን ዘዴ ለሥራ ተነሳሽነት የሚፈጥሩ ልምዶችን በማካፈል ላይ ያተኮረ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታውቋል፡፡ ጽ/ቤቱ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ላለፉት ሰባት ዓመታት ለየት ባለ መንገድ ግልጽነት እና ተደራሽነትን ዓላማ ያደረገ የኮሙኒኬሽን ዘዴ ሲያከናወኑ መቆየታቸውን አስታውሷል፡፡ ይህ የኮሙኒኬሽን ዘዴም በልዩ አተያይ ሐሳቦችን፣ ለሥራ ተነሳሽነት የሚፈጥሩ ልምዶችን እና ተግባራትን በማካፈል ላይ ያተኮረ መሆኑን ገልጿል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከክልሎች…

    Read More

    በቢዮ አዋሌ ክላስተር በሚገኙ ገጠር ቀበሌዎች የተሰሩ የልማት ስራዎች ተጎበኙ።

    ” ኢትዮጲያን ወደ ተምሳሌት ሀገር ” በሚል መሪ ሀሳብ የ 2018 ዓ.ም 7 ተኛው ሀገራዊ እና ክልላዊ ምርጫ የብልፅግና ፓርቲን ወክለው የሚወዳደሩ እጩዎችን የማስተዋወቅ መርሀ-ግብር በዛሬው እለት ቢቢዮ አዋሌ ክላስተር ተካሂዷል። በ 7 ተኛው ሀገራዊ እና ክልላዊ ምርጫ የብልፅግና ፓርቲን ወክለው የሚወዳደሩ እጩዎችን የማስተዋወቅ መርሀ-ግብር ከተካሄደ በኋላም በቢዮ አዋሌ ክላስተር በሚገኙ ገጠር ቀበሌዎች የተሰሩ የልማት…

    Read More

    ቴክኖሎጂን መሰረት ያደረገ ዘመናዊ የመልካም አስተዳደር ቅሬታዎች አፈታት አሰራርን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለፀ::

    በድሬዳዋ አስተዳደር የመልካም አስተዳደር እና ቅሬታ አፈታት ዙሪያ የተከናወኑ ስራዎችን ድጋፍና ክትትል ማድረግ አላማ ያደረገ ከጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት የተውጣጣ ልዑክ በድሬደዋ ቆይታ አድርጓል። በአስተዳደሩ የተሻለ አፈፃፀም ያሳዩ የሴክተር ተቋማትና ወረዳዎች በመልካም አስተዳደር የችግር አፈታት እና ቅሬታ ዙሪያ ያከናወኑትን ስራዎች ከፌዴራል ለተገኙት አካላት በዝርዝር በማቅረብ ውይይት ተካሂዷል። ልዑኩ የድሬዳዋ አስተዳደር ከህዝቡ ለሚቀርቡ ቅሬታዎች ምላሽ አሰጣጥ ሂደት…

    Read More

    የማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ ስብሰባችንን አካሂደናል።

    ባለፈው ዓመት የሚያበረታታ የወጪ ንግድ አፈጻጸም፣ ቀጥተኛ የውጭ ሙዓለ ነዋይ ፍሰት መጨመር ታይቷል። ባለፉት ሁለት ወራት የዋጋ ግሽበት መቀነስ፣ ከፍተኛ የአረንጓዴ ዐሻራ ክንውን፣ የበጎ ፈቃደኝነት ተግባራት፣ የሬሚታንስ ጭማሪ እና በቴክኖሎጂ የታገዘ የሥራ ክንውን የተመዘገቡበት እንደ ሆነ አረጋግጠናል። በዚህ ዓመት የተገኙ ስኬቶችን አጠናክሮ መቀጠል በእጅጉ አስፈላጊ ነው።

    Read More

      የድሬዳዋ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የ2014 አመታዊ የፓርቲ ስራዎች እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት የግምገማ መድረክ ተካሄደ ።

      በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ 9 የከተማ ቀበሌዎችና 4 ቱ የገጠር ክላስተሮች በ 2014 በጀት አመት የ ፓርቲ ፅህፈት ቤት እንዲሁም የ 3ቱ ዘርፎች የመሰረታዊ ፓርቲ በበጀት አመቱ ያቀዷቸውን ስራዎች እንዴት እንደፈፀሙ በዝርዝር የስራ አፈጻጸም ሪፖርት የሚቀርብበት የግምገማ መድረክ በምክር ቤት አዳራሽ ተካሂዷል ፡፡ በ 2015 በጀት አመት ከብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅህፈት ቤት የወረደውን የትኩረት አቅጣጫዎች ለፅህፈት…

      Read More

      በ 350 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባው ሂልዋ ማዳበሪያ ከረጢት ማምረቻ ፋብሪካ ተመረቀ

      በድሬዳዋ አስተዳደር ግንባታቸው የተጠናቀቁ የተለያዩ 11 ኢንዱስትሪዎችን የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር እንዲሁም የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ተመርቀዋል። በዚህም ከተመረቁት ኢንደስትሪዎች መካከል ሂልዋ ማዳበሪያ ከረጢት ማምረቻ ፋብሪካ አንዱ ሲሆን ፋብሪካው በ5 ሺ ካሬ ሜትር ላይ በማረፍ በ 350 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባው መሆኑን የፋብሪካው ባለቤት አቶ…

      Read More