የድሬዳዋ ህዝብ ጥያቄ የነበረው የለገሀር አደባባይ ባቡር በቦታው በዛሬው እለት ተመልሶል።
የድሬዳዋ ህዝብ ጥያቄ የነበረው የለገሀር አደባባይ ባቡር በቦታው በዛሬው እለት ተመልሶል። እ.ኤ.አ አቆጣጠር ታህሳስ 22 ቀን 1902 ከጅቡቲ የተነሳው ባቡር በርካታ የምድር ባቡር ኩባንያና የተለያዩ የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸውን ሰራተኞችን አሳፍሮ አመሻሽ ላይ ድሬደዋ የምድር ባቡር ኩባንያ ዋና ጽ/ቤት ያለበት ቦታ ደረሰ ለከተማዋም መመስረት ዋንኛ ምክንያት ሆነ። በተለያዩ ምክንያቶች ከአደባባዩ ላይ የተነሳው ባቡር ወደ ቀድሞው…


