Headlines

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ስለ ኢኮኖሚ ካነሷቸው ነጥቦች መካከል

*************** በግብርና፣ በኢንዱስትሪ እና በማዕድን ዘርፍ ትልቅ እመርታዎች ተመዝግበዋል፣ በዚህ ዓመት ያለጥርጥር ዕድገታችን ባለሁለት አሀዝ ይሆናል፣ 900 ቢሊየን ብር የእዳ ሽግሽግ ተደርጎ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሞት ድኗል፣ በ2017 ዓ.ም መንግሥት ከብሔራዊ ባንክ ሳይበደር ኢኮኖሚውን መርቷል፣ የኢኮኖሚ ሪፎርማችን ዓለምአቀፎቹ ተቋማት እውቅና የሰጡት እና ለሌሎችም ሀገራት ልምድ የሚሆን ነው፣ በተኪ ምርቶች በቢሊዮን ዶላር የሚቆጠር የውጭ ምንዛሬ ድኗል፣…

Read More

    በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ የገጠር ቀበሌ የጤና ጣቢያ ኃላፊዎች ማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድን አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡

    በድሬዳዋ አስተዳደር የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድን አገልግሎት መጀመርን ተከትሎ በስተዳደሩ ገጠር ቀበሌ የሚገኙ የጤና ጣቢያ ኃላፊዎች የድሬዳዋ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ዩሱፍ ሰኢድ በተገኙበት ቁጥራቸው 5477 ለሆኑ ለገጠሩ ማህበረሰብ የጤና መድን ተጠቃሚዎች አገልግሎት መስጠት የሚያስችል የመግባያ ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡ በፊርማ ስነ-ስርዓቱ ላይ ቢሮውን ወክለው የመግባቢያ ሰነዱን የተፈራረሙት የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ዩሱፍ ሰኢድ ማህበረሰብ አቀፍ…

    Read More

      Duula Misooma Faana Magariisaa milkeessuun Hidha Haaromsaa deegaraa Guddina Biyya keenyaaf hunduu cimsee akka tumsuu akka qabu ibsame.

      Sagantaa jalqabsiis kurfii Biqiltuu kum 500,000 Guyyaa tokkotti dhaabuu kan Paarkii Indastiriitti geggeefame irratti Itti-Aanaa Kantiibaa Waajjira Abbaa Taayitaa Itti-Aanaa Kantiibaa Bulchiinsaa fi Hooganaan Biiroo Daldala, Indastirii fi Invastimantii Bulchiinsa Dirree Dhawaa Obbo Kadiir Juhaar haasawa taasisaniin Duula Misooma Faana Magariisaa milkeessuun Hidha Haaromsaa deegaraa Guddina Biyya keenyaaf hunduu cimsee akka tumsuu akka qabu ibsan.

      Read More

      የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር እና አመራሮች በበዓለ ጥምቀቱ ::

      በድሬዳዋ አስተዳደር በልዩ ድምቀት እየተከበረ ባለው የጥምቀት በአል ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር እና የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች እንደዚሁም በተለያዩ የኃላፊነት ደረጃዎች ላይ የሚገኙ የአስተዳደሩ አመራሮች ከህዝበ ክርስቲያኑ ጋር በመሆን ታቦታቱ ከማደሪያቸው ወደ አድባራቱ የሚያደርጉትን ጉዞ አጅበዋል፡፡ ታቦታቱን በማጀብ ለሚጓዘው ምእመን ፣የሰንበት ትምህርት ቤት መዘምህራንና የእምነቱ ተከታዮች የየወረዳዎቹ አመራሮች የአካባቢውን ማህበረሰብ በማስተባበር ያዘጋጁዋቸውን…

      Read More

        የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ትላንት በሐረር ከተማ በትምባሆ ቁጥጥር ዙሪያ ውይይት አድርጓል፡፡

        የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ “ጤናና ጤና ነክ አገልግሎት ግበዓት ቁጥጥር የሥራ ሂደት መሪ” ሲስተር ሰሪዶ ዑመር አማካኝነት በትምባሆ ቁጥጥር ዙሪያ በድሬዳዋ የተሰሩ ስራዎች በሪፖርት መልክ አቅርቧል፡፡ በቀረበው ሪፖርት መሰረት በሀገራችን የትምባሆ ቁጥጥር ምን እንሚመስል እና ምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ፣ ያጋጠማቸውን ተግዳሮቶች ፣ ከህብረተሰቡና ከመንግስት የሚጠበቁ ኃላፊነቶች በተጨማሪም ትንባሆን ለመከላከል በወጣው አዋጅ ዙሪያ ውይይት ተደረጓል፡፡ የውይይቱ…

        Read More

        የድሬዳዋ ባህልና ታሪክ ላይ እንዲሁም የባቡር መስመሮቿ ላይ ያተኮሩ ሁለት ፊልሞች ለምርቃት በቁ

        የጀርመን ባህል ተቋም (ጎተ) ኢንስቲትዩት ከአውሮፓ ህብረት ጋር በመተባበር የተሰሩ በድሬዳዋ ባህል፣ ታሪክና የባቡር መስመሮቿ ላይ ያተኮሩ ሁለት ፊልሞች በዛሬው ዕለት በድምቀት ተመረቁ። በዚህም ለምርቃት ከበቁት ፊልሞች መካከል የመጀመሪያው አጭር ፊልም skins የተሰኘ ሲሆን ሂናን መሰረት በማድረግ በድሬዳዋ ከተማ ከመሰራረት፣ የባቡር መስመሮቿ፣ በኪነ ህንፃዎቿ፣ በገበያዎቿ፣ በማህበረሰቡ አለባበስ እንዲሁም ሌሎት የአኗኗር ዘይብዎች ላይ የሚስተዋሉ የባህል ልውውጦች…

        Read More

          በትላንትናው ዕለት መካሄድ የጀመረው በ2014 በጀት ዓመት የተጠናቀቁ የፕሮጀክት ግንባታዎች ምርቃት በዛሬው ዕለትም በገጠር ክላስተር የምርቃ ስነ ስርዓቱ ቀጥሏል። የሀሎ ቡሳና ለጎኦዳ ሚርጋ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ትልቁና ዋነኛው ሲሆን ከ 50 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ሲሆን ከ15 ሺ በላይ አርሶና አርብቶ አደሮችን የንጹህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ የሚያደርገው ይህ ፕሮጀክት በዛሬው ዕለት ተመርቋል ፡፡

          Read More

            በታሪካዊው ቀን ታሪክ እንስራ ሰኞ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም የድምፅ መስጫ ቀን ዜጎች በሀገራቸው ጉዳይ ላይ የሚወስኑበትና ዲሞክራሲያዊ መብታቸውን የሚያረጋግጡበት ቀን ነው።

            ይህንን ታሪካዊ ቀን “ኢትዮጵያን እናልብሳት” በሚል መሪ ቃል እየተከናወነ ያለውን 3ተኛውን የአረንገጓዴ አሻራ ቀን ምክንያት በማድረግ “ምርጫዬን እመርጣለሁ አረንገጓዴ አሻራዬን አኖራለሁ” በሚል መርህ በዚህ ታሪካዊ ቀን ታሪክ እንስራ ፡፡ ስለሆነም መምረጥ ዲሞክራሲያዊ መብታችን ነው ችግኝ መትከል ግን ታሪካዊ ግዴታችን ፤ በመሆኑም በእለቱ ምርጫ እየመረጥን በነብስ ወከፍ 6 ችግኞችን በመትከል ኢትዮጵያን አረንገጓዴ በማልበስ በታሪካዊው ቀን ታሪክ…

            Read More

            ለኤች አይ ቪ ተጋላጭነትን በመቀነስና ከሙስና የፀዳ ትውልድ በመፍጠር ጠንካራ ኢኮኖሚ ያላት ሀገር መፍጠር ይገባል ተባለ

            የዘንድሮው የአለም የፀረ ሙስና ቀን “ትውልድን በስነ ምግባር ፤ ተቋምን በአሰራር! ” በሚል መሪ ቃል ለ22ተኛ ጊዜ እየተከበረ ሲሆን የአለም የኤች አይ ቪ ኤድስ ቀን ደግሞ ተግዳሮቶችን በመቋቋም የኤች አይ ቪ ኤድስ ምላሽን ዘላቂነት ማረጋገጥ በሚል መሪ ቃል በአለም አቀፍ ደረጃ ለ38 ኛ ጊዜ በአገር አቀፍ ደረጃ ለ37 ኛ ጊዜ በአስተዳደራችን ድሬዳዋ በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ…

            Read More