Itoophiyaa # Xiqqoon tan hunda keenyaa # Dirreen isin Galateefatti !

    Qopheessummaa Dirree Dhawaattiin magaalaa teenya tan burqaa jaalalaa Dirree Dhawaatti Guyyaan Ayyaana Sabaa, Sablammootaa fi Ummattoota Itoophiyaa yeroo 16ffaan haala miidhagaa fi hawataa ta’een naga’aan kabajamee xumuramuu isaattiin gammadeeraa Baga gammaddan! Milkaa’inni kun bu’aa Sabdaneessummaan tattaaffii baay’ee keessaniin kan argame waan ta’eef gammadeeraa Baga gammaddan! Milkaa’ina kanaaf ittigaafatamummaa keessan kan bahattan Miseensonni Humna Raayyaa Ittisa…

    Read More

    Mashruuca Tababarka Dhalinyarada ee Shaqada ee”Biqat” ayaa loo qabtay xafladda qalin-jabinta 946 arday oo dhammaystay wareeggii saddexaad ee tababarka xirfadaha nolosha.

    Waxana furitanka xafladda qalin jabinta ardayda ka hadlay, Wasiiru-dowlaha Shaqada iyo hirfadaha Mudane Solomon Soka,oo sheegtay in 60,399 dhallinyaro ah laga diiwaan galiyay barnaamij kasta oo mashruuc ah oo dalka oo dhan ah. Wuxuu sheegtay inay abuuri doonto fursado shaqo oo joogto ah oo loogu talagalay dhallinyarada. Waxa kalo uu sheegtay wazzirku in 2,846 arday…

    Read More

    ሮሃ ቡድን የድሬዳዋ ሁለተኛ ዲቪዚዮን ሻንፒዮን ሆነ

    በድሬዳዋ እግር ኳስ ፌደሬሽን አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው የድሬዳዋ ሁለተኛ ዲቪዚዮን ክለቦች ውድድር በሮሃ ቡድን አሸናፊነት ተጠናቋል። ሮሃ ገበያ ከ አዲጋላ ጋር ለዋንጫ የተጫወተ ሲሆን በሮሃ ቡድን 5-2 አሸናፊነት ነው ጨዋታው የተጠናቀቀው። በመጀመሪያው አጋማሽ የአዲጋላ ቡድን ሁለት ጎሎችን በማስገባት ቀዳሚ ሆኖ ጨዋታውን እየመራ ቢቆይም የሮሃ ቡድን ባስቆጠረው አንድ ጎል የመጀመሪያውን አጋማሽ ጨዋታ 2-1 በሆነ ውጤት ተጠናቆ፤…

    Read More

    ግባችን ሥራ መፍጠር፣ ዕድልን ማስፋት እና የሕዝባችንን አቅም የሚያንፀባርቅ ኢኮኖሚ መገንባት ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

    ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በ5 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ብርሃን ከተማ የተገነባ ዘመናዊ የበቆሎ ማቀነባበሪያ እና የምግብ ማምረቻ ሥራ አስጀምረዋል። ብራውን ፉድስ የተሰኘው ዘመናዊ የበቆሎ ማቀነባበሪያ እና የምግብ ማምረቻ ከበቆሎ፤ ቦሎ፣ ሽምብራ እና ሌሎች እህሎች ቅይጥ ምግቦችን አዘጋጅቶ ለምግብ፣ ለመጠጥ እና ለእንሰሳት መኖ ኢንዱስትሪዎች የሚያቀርብ ነው። በሥራ ማስጀመሪያው ላይ ንግግር…

    Read More

      ከ ትራንስፖርትና ሎጂስቲክ ሚኒሰቴር ድሬዳዋ ቅሪንጫፍ የተላለፈ ማሳሰቢያ ::

      የታለመለት የነዳጅ ድጎማ ተጠቃሚነት ምዝገባ በሂደት ላይ የሚገኘውን የታለመለት የነዳጅ ድጎማ በቴክኖሎጂ በማገዝ ተግባራዊ ለማድረግ ከትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ጋር በጋራ እየሠራን እንገኛለን። በዚህም መሠረት በድጎማው ተጠቃሚ እንድትሆኑ የተለያችሁ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተሽከርካሪ ባለንብረቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎች አገልግሎቱ የሚሰጠው በቴሌብር አማካኝነት ስለሆነ በኢትዮ ቴሌኮም የሸያጭ ማዕከላት ዋና ወይም ቅጂ ሊብሬ እንዲሁም የታደሰ መታወቂያ በመያዝ የተሸከርካሪውን…

      Read More

        በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትና ምሁራን የሚሳተፉበት የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው::

        በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና ምሁራን ሚና በሚል ርእስ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክሎኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጀ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። መድረኩ ያዘጋጀው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ከአዳማ ሳይንስ እና ቴክሎኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ነው። በውይይቱ ላይ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር…

        Read More